የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ሰኔ 13/2010
 

20 ደቂቃ

ኬክ ሰሪዋ መሌክ የአንድ ባለስልጣን ልጅ ገድለሻል ተብላ በሃሰት ተመስክሮባት ትታሰራለች፡፡ የሚወዳት ባለቤቷ አሊ ሚስቱን ከእስር ቤት እንድታመልጥ ሊያግዛት ይፈልጋል፡፡ 20 ደቂቃ በስታር ቲቪ የተላለፈ የቱርክ ተከታታይ ድራማ ነው፡፡ ይህም ድራማ ደስ ስለሚሉ ቤተሰብ ያሳየናል፡ አባት፣ እናት፣ ሴት ልጅ እና ወንድ ልጅ በደስታ እና ሰላም እየኖሩ ድንገት አንድ ቀን ፖሊስ ቤታቸው መጥተው እናትየዋን ወደ እስር ቤት ይዘዋት ይሄዳሉ፡፡ የሰው ህይወት አጥፍተሻል ተብላ ትጠረጠራለች፡፡ 20 አመት ይፈረድባታል እናም ባለቤቷ ንፅህኗን ለማሳመን ይሞክራል፡፡ የወንጀል መርማሪውም በተመሳሳይ በኩል እውነታውን ለማወቅ ማስረጃ መሰብሰብ ይጀምራል፡፡ ግን ጥያቄው ወንጀሉን ፈፅማለች ወይስ አልፈፀመችም ነው?

Program Info

ክፍል: 
ተከታታይ
ቀን: 
ቅዳሜ እና አሁድ ምሽት
ጊዜ: 
1፡00 ሠዐት ላይ
Yes