የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ኅዳር 15/2010
 

የተቀማ ህይወት

በዚህ ድራማ፣ የሃብታም ልጅ ሆና ግን አነስተኛ ገቢ ባላቸው ቤተሰብ ስላደገችው ባሃር ታሪክ ይመለከታሉ፡፡ ባሃር የራሷን ህይወቷን ከእህት ተብየዋ ኤፍሱን መልሳ ታገኝ ይሆን? ባሃር እና መህመት በመጨረሻ ስለ እውነታው ያውቁ ይሆን? የባሃር እውነተኛ ወላጅ ማን እንደሆኑ ሲታወቅ አቴስ ምን ያደርግ ይሆን?

 

 

Program Info

ክፍል: 
ተከታታይ
ቀን: 
ከሰኞ እስከ አርብ
ጊዜ: 
ምሽት 1 ሠአት
Yes