የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

መስከረም 8/2011
 

ኩዚ ጉኒ

ኩዚ ጉኒ ተወዳጅ የቱርክ ድራማ ሲሆን ታሪኩ የሚያጠነጥነው  በሁለት ፍጹም የተለያዩ ባህሪ ያላቸው ወንድማማቾች ላይ ነው:: ኩዚ በጣም ደፋር እና የማይጨበጥ ሲሆን ጉኒ ደሞ በጣም የተረጋጋ ጎበዝ ተማሪ ነው::

እነዚህ ሁለት ወንድማማቾች በጋራ ያላቸው ነገር ቢኖር ለኬምሬ ያላቸው ፍቅር ነው ፡፡ ጉኒ እና ኬምሬ መፋቀራቸውን ያላወቀው  ኩዚ ከኬምሬ ፍቅረ ይይዘዋል::

ወንድማማቾቹ  የአንድ ሰው  ህይወት የቀጠፈ የመኪና አደጋ ውስጥ ነበሩ፡፡ ምንም እንኳን ጉኒ እየነዳ ቢሆንም  አደጋው  የተከሰተው፤ ኩዚ ጥፋተኝነቱን በመውሰድ ሰው ገጭቶ በማምለጥ በሚል ወደ ወህኒ ይወርዳል፡፡    

 

Program Info

ክፍል: 
ተከታታይ
ቀን: 
አልቋል
Yes