የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ታኅሣሥ 4/2011
 

ግራ - ቀኝ

4.4.2011

ሲጂን የልዩ ሀይል ካፕቴን ሲሆን ከጓደኛው ዴ-ዩንግ ጋር ሆኖ ሊይዘው የነበረ አንድ ሌባ ጉዳት ይደርስበት እና ሆስፒታል ይገባል፡ ሲጂን ሌባውን ፍለጋ ሆስፒታል ይሄዳል፡ እዛም ዶክተር ካንግ ሞዩንን ይተዋወቃል፡ ወዲያም በፍቅር ይወድቃል፡ ወታደሩ ሲጂን እና ዶክተሯ ሞዩን ግንኙነት ይጀምራሉ፡ ሆኖም ግን ብዙም ሳይቆዩ ሲጂን ለሰላም ማስከበር ወደ ሩቅ ሀገር ይላካል፡ ከስምንት ወራትበኋላ በሚገርም የህይወት አጋጣሚ ዶክተሯ እና ወታደሩ በባእድ ሀገር ይገናኛሉ፡፡