የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

የካቲት 15/2010
 

የበቀል መንገድ

15.6.2010

ገንዘብን በምትፈልግና ስነ ምግባር በጎደላት ሴት የልጅነት ህይወቷ የተበላሸባት
አንዲት ወጣት ካደገች በኋላ አዲስ ማንነት ይዛ ሴትየዋን ለመበቀል ትመለሳለች፡፡
ይሁንና ልጅቷ ያለፈውን የህይወቷን ውጣ ውረድ ተጋፍጣ ሴትየዋን ለመበቀል
ምን ያህል እንደምትጓዝ መወሰን እንዳለባት በዛውም የምታደርገው ውሳኔ ፍቅረኟን
እና ስብእናዋን ሊያሳጣት እንደሚችል ትገነዘባለች፡፡