የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ሰኔ 13/2010
 

የመሃል ዳኛ በቃና

13.10.2010

ቃና በዚህ ወር መሳጩንና አጓጊውን የመሀል ዳኛ የተሰኘ ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ተከታታይ ፊልም ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ ይህ የእንግሊዝ ተከታታይ ፊልም በእንግሊዙ ITV ከ6 ሚሊዮን በላይ ተመልካቾች ዘንድ በመታየት ስኬታማ የነበረ ሲሆን የዚህ ፊልም ፕሮዲውሰሮችም  እንደ 24 እና Law and Order የተሰኙ ታዋቂ ፊልሞችን ከዚህ በፊት ፕሮዲውስ አድርገዋል፡፡ የመሃል - ዳኛ ዶምኒክ ኪንግ በተባለና ራሱን አደገኛ ፈተናዎች ውስጥ እየከተተ የታገቱ ሰዎችን ተደራድሮ ከአጋቾች ላይ በማስመለስ ከባድ ስራ ላይ የተሰማራን ሰው ታሪክ ዙሪያ ያጠነጥናል፡፡
የመሃል ዳኛ በቃና
ለሶስት ተከታታይ ሳምንቶች ቅዳሜና እሁድ ብቻ ይተላለፋል