የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

የካቲት 13/2009
 

ኩዚ ጉኒ

13.6.2009

በአይነቱ  ለየት ያለው ኩዚ ጉኒ የቱርክ ተከታታይ ድራማ ግንቦት 22 በቃና መታየት ይጀምራል::

ኩዚ እና ጉኒ ወንድማማች ናቸው በባህሪያቸው ግን እጅግ የተለያዩ::

ሁለቱም ከአንድ ሴት ፍቅር ሲይዛቸው ምን ይፈጠር ይሆን?

ለማወቅ  ከፈለጉ  በማታ 1፡00 ሰዓት ግንቦት 22 ይጠብቁን!