የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ሰኔ 13/2010
 

አፈርሣታ

13.10.2010

አፈርሣታ የካቲት 5 2005 በቻናል 5 መታየት የጀመረ የእንግሊዝ አገር የፖሊስ ተከታታይ ድራማ ነው፡፡
አፈርሣታ ለንደን ውስጥ ባለ ፖሊስ ጣብያ ነው የተዘጋጀው፡፡ መርማሪ ጃክ ዌስተን፣ መርማሪ ቻርሊ ስቲል እና ዋነ መርማሪ ማርታ ቤላሚ የግድያ ወንጀሎችን፣ የጠፉ ሰዎች ማፈላለግ እና የአደገኛ ዕፅ ከአግባብ በላይ የመጠቀም ወንጀሎችን ሲመረምሩ እናያለን፡፡