የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ሰኔ 13/2010
 

አልሞን እወደዋለሁ

13.10.2010

ወደ ኤልሞ አለም እንኳን ደህና መጡ! ከኤልሞ እና ጓደኞቹ ጋር በመሆን በእነዚህ ቪድዮች እና ጨዋታዎች ጥሩ ግዜ ለማሳለፍ ሰዓቱ ደርሷል፡፡
ኤልሞ የሶስት አመት፣ ቀጠን ያለ ድምፅ ያለው እና መሳቅን የሚወድ ቀይ ጭራቅ ነው፡፡ ተግባቡ እና በደስታ የተሞላው ኤልሞ ሁሌ ለሚፈጠሩት ነገሮች አካል መሆን ይፈልጋል፡፡ ነገር ግን እንደ አብዛኛው ልጆች ችሎታ ሆነ እውቀቱን ገና አልተማረም፡፡ ግን ሁሌ ራሱ እና ህይወቱ ላይ ትልቅ አዎንታዊ አመለካከት ስላለው ይህ ወደ ኋላ ይዞት አያውቅም፡፡ ኤልሞ ከወላጆቹ ሜይ እና ሉዊ ጋር የሚኖር ሲሆን ጓደኛው ፒኩ ትባላለች፡፡