የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ሚያዝያ 16/2010
 

ናትጂዮ

16.8.2010

በየሳምንቱ የሚታየው ዘጋቢ ፊልም (Documentary) "ናሽናል ጂዮግራፊ" በግንቦት 28 2008 ይጀምራል

በየሳምንቱ ከህብረተሰብ፣ ስነ ቅርስ፣ እና ከየተፈጥሮ ሳይንስ፤ የአካባቢና የታሪካዊ ቅርሶች ጥበቃና እንክብካቤ እና የአለም ባህል እና ታሪክ ጥናት ላይ የሚያቶኩሩ አዳዲስ እና መሳጭ ዘጋቢ ፊልሞች (Documentary) በየሳምንቱ በቃና ቲቪ ይሰራጫል፡፡

በየሳምንቱ ገራሚ አሰተማሪ እና አዝናኝ እውነታዎችን ለማግኘት ተከታተሉን!