የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ሰኔ 13/2010
 

ቃል ኪዳን

13.10.2010

ናዮን ብልህ ሴት ናት፡፡ ከደሃ ቤተሰብ የመጣውን ፍቅረኛዋ የሆነውን ቴጁንን ታኖረዋለች፡፡ አንድ ሴት ልጅ ያላቸው ቢሆንም ናዮንን ትቷት የባክዶ ድርህት ፕሬዝደንት የልጅ ልጅ ከሆነችዋ ከሴጂን ጋር ይጠፋል፡፡
ዶሂ የናን መንታ እህት ነች፡፡ ነገር ግን ዶሂ በልጅነቷ አንድ ሃብታም ቤተሰብ በጉዲፈቻ ከወሰዷት ጀምሮ ተለያይተው ነበር፡፡ ዶሂ አሁን በየሳምንቱ ለሚታተም መፅሄት እንደ ጋዜጠኛ ሆና ትሰራለች፡፡ መፅሄቱ የሚታተም አንድ በቴጁን ህይወት ላይ ፅሁፍ ስትሰራ መንታ እህት እንዳለቻትና ቴጁን ትቷት እንደሄደ ትደርስበታለች፡፡ ከዛም የቴጁን እናት ናዮን በአእምሮ ህሙማን ማዕከል እንዳስገባቻት ትደርስበታለች፡፡ ዶሂ ወደ ማዕከሉ ሄዳ ናዮንን ታገኛታለች ግን እዛው እያለች እሳት ይነሳና ዶሂ ትሞታለች፡፡ ከዛ በኋላ ናዮን የመንታ እህቷን ስያሜ ትወስዳለች፡፡