የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ሰኔ 13/2010
 

ሽንቁር ልቦች

13.10.2010

አስቸጋሪ ስለሆኑ ምርጫዎች፣ ከባድ ውሳኔዎች እና በልጆቻቸው እና በራሳቸው ልብ የተበታተኑ ወላጆች የሚያጠነጥን ድራማ ነው፡፡ ከደሃ ቤተሰብ የመጣችው ጉልሰረንና በሃብት መሃል የምትኖረው የቺሃን ሚስት ዲላራ ከአስራ አምስት አመት በፊት አንድ ሆስፒታል ውስጥ ልጆቻቸውን ሲወልዱ ሆስፒታሉ ውስጥ የምትሰራ አንዲት ነርስ የልጆቹ የአባት ስም መመሳሰል አሳስቷት በፈፀመችው ጥፋት እጣ ፋንታቸውን የሚለውጥ አንድ ስህተት ያጋጥማቸዋል፡፡ የልጆቹ ማንነትና የተፈጠረው ስህተት ከአመታት በኋላ ሲታወቅ በሁለቱ ቤተሰቦች የተለያየ አኗኗር እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ምክንያት መሰረታዊ የሆኑ ችግሮች ይከሰታሉ፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ ክስተቶች ሲሃንን እና ጉልሰርን ያቀራርባቸዋል፡፡ ሁለቱም ለእርስ በርሳቸው ሊካዱ ሊሸሹት ወይም ችላ ሊሉት የማይችል ስሜት ይኖራቸዋል፡፡