የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

የካቲት 13/2009
 

# ምንድን

13.6.2009

የኮሎምቢያኑ  ልጅቷ የሚለው ድራማ መታየት የሚጀምርበት ቀን በ 18 2016 በፈረነጆች አቆጣጠር ነው 

ሜልዳ በአሸባሪዎች ስትጠለፍ ገና የ9 አመት ልጅ ነበረች

ሜልዳ ወደ አደገችበት መንደር ስትመለስ ቤተሰቦቿን ታገኛቸዋለች?

ይህን ለማወቅ ከፈለጋችሁ ጥቅምት 8 2009 ስለሚጀምር ማየት ትችላላችሁ