የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ሰኔ 13/2010
 

መንታ ገጽ

13.10.2010

ሶንግ እና ሀዬኦን መንታ እህትማማች ሲሆኑ ሲና ድግሞ አብሮ አደግ ጓደቸው ነች ፡፡ ሶንግ በተለይ ስናን እንደ እህት ታመናትና ታስብላታለች ግን ከሲና በደል በኋላ ሶንግ እና ቤተሰቧ ችግር ላይ ይወድቃሉ  እናም ሶንግ ስናን ልመበቀል ትወስናለች::

መንታ ገጽ ሐምሌ 16፣2008 ዓ.ም በቃና ቲቪ መተላለፍ ጀምሯል::