የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ሰኔ 13/2010
 

መረዋ

13.10.2010

መረዋ ሲ. ኤም. ኦ. ፕሮዳክሽን ካራኮል ቲቪ የሰራው ኮሎምብያዊ ተከታታይ ድራማ ነው፡፡ በኮሎምብያዊቷ ዘፋኝ ሄለኒታ ቫርጋስ እውነተኛ የህይወት ታሪክ ተመርኩዞ የተሰራ ሲሆን፤ ማሪያ ኤስቱፒያን እና ማይዳ ኢሳ እንዲሁም ዲየጎ ካዳቪድ በዋና አቀንቃኝነት ገጸ ባህሪ ይዘው ይተውኑበታል፣ ግሪሲ ሬንደን እና ማርሴላ ቤንጁሚያም በአባሪ አቀንቃኝ ወክለው ይጫወታሉ፣ ላውራ ጋርሲያ እና ሊዮናርዶ አኮስታ ደግሞ ፀረ አቀንቃኝ ገጻ ባህሪትን ተላብሰው ይተውኑበታል 

የ1950ዎቹ ለወንዶች ቅድሚያ በሚሰጥ አለም ውስጥ ነፃነቷን የምትፈልግ ሴት ኮሎምቢያዊ ሄለን ቫርጋስ በሙዚቃ ውስጥ ማንነቷን አገኘች፡፡ ድምፅ የሰጣትን እና ከቤተሰብና ከማህበረሰቡ ከለላ የሆናት ሙዚቃ ስኬትና ውርደት ይዞባት ይመጣል፡፡ 
ከዚህም በላይ ለሁለቱ ታላቅ ፍቅሮቿ ማጀበያም ሆኖላታል፡ አንዱ ህይወቷን ልታጣበት የነበረው እና ሌላኛው በደስታ የሞላትን፡፡ ሄለኒታ እንደ ሴትም እንደ ዘፋኝም የራሷን አሻራ አስቀምጣለች፡፡ ይሄ ድራማ ጥንካሬን በድምፃዋ እና በቤተሰቦቿ ስላገኘች ሃይለኛ ሴት እውነተኛ ታሪክ ያሳየናል፡፡