የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ሐምሌ 14/2009
 

ሽንቁር ልቦች

14.11.2009 | ከእሁድ እስከ አርብ ማታ 2 ሰአት

አስቸጋሪ ስለሆኑ ምርጫዎች፣ ከባድ ውሳኔዎች እና በልጆቻቸው እና በራሳቸው ልብ የተበታተኑ ወላጆች የሚያጠነጥን ድራማ ነው፡፡

ቃል ኪዳን

14.11.2009 | ከእሁድ - አርብ ማታ 12፡00 ሰአት

ናዮን ብልህ ሴት ናት፡፡ ከደሃ ቤተሰብ የመጣውን ፍቅረኛዋ የሆነውን ቴጁንን ታኖረዋለች፡፡ አንድ ሴት ልጅ ያላቸው ቢሆንም ናዮንን ትቷት የባክዶ ድርህት ፕሬዝደንት የልጅ ልጅ ከሆነችዋ ከሴጂን ጋር ይጠፋል፡፡

አልሞን እወደዋለሁ

14.11.2009 | ቅዳሜ ጠዋት 4፡00

ወደ ኤልሞ አለም እንኳን ደህና መጡ! ከኤልሞ እና ጓደኞቹ ጋር በመሆን በእነዚህ ቪድዮች እና ጨዋታዎች ጥሩ ግዜ ለማሳለፍ ሰዓቱ ደርሷል፡፡

ቃና ፓስፖርት

14.11.2009 | ቅዳሜ 11፡30 ሠዐት ላይ

የዱር ግንኙነቶች - ይህ ተከታታይ ዝግጅት በአለማችን አህጉራትን መካከል ያሉትን አስደናቂ ተመሳሳይነት እና ልዩነቶችን ያሳየናል እናም በነዚህ ሁለት ቦታዎች መገናኛ ድልድዮች ላይ የሚገኙ የተለያዩ እንስሳቶች ሲገናኘኙ እናያለን፡፡

Pages