የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ነሐሴ 17/2009
 

የንስር ዓይን

የመጨረሻው የማፊያ መሪ በርናርዶ ፕሮቬንዛኖ ከታሰረ በኋላ ሁለት የማፊያ ቤተሰቦች ኖራ ኮስትራን ለመቆጣተር በጦርነት ይፋለማሉ፡፡

ምክትል የፖሊስ አለቃ የሆነችው ክላውዲያ ሜርስ በስቴፋኖ ሎሪያ የሚመራውን የፀረ ማፊያ ቡድን እንድትቀላቀል ስትጋበዝ፤ የነባሩ የወንጀል ሃይል አባል የሆነችው ወጣቷ ሮዚ አባቴ አሜሪካ ውስጥ ረጅም ቆይታ ካደረገች በኋላ ለሰርጓ በመመለሷ ሁለቱ ሴቶች ይገናኛሉ፡፡

ከሎሪያ አሰቃቂ ግድያ በኋላ ቡድኑ የአዲሱን የማፊያ አወቃቀር ፍላጎትና አሰራር መረዳት ይጀምራል፡፡ ግን ጊዜው ወረቀት ከመቀባበል የተራቀቀ አሰራር እንዲኖር አድርጎታል፡፡

በስልክ ጠለፋ፣ በተደበቁ መልእክቶች፣ በሳተላይትና በተወሳሰቡ የስለላ ቴክኖሎጂዎች ቡድኑ ትልቅ ጦርነት እንደተነሳና ችግሩ የውስጥ ሊሆን እንደሚችል ይረዳል፡፡

Program Info

ክፍል: 
ተከታታይ
ቀን: 
ቅዳሜ እና እሁድ
ጊዜ: 
ማታ: 3 ሰዓት
Yes