የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
ናይልሳት 102 (7 ዲግሪ W)
ሞገድ: 12226
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: ሆሪዞንታል
ሲምቦል ሬት: 27.500
FEC: 3/4

ጥር 9/2009
 

ዛራ እና ቻንድራ

ዛራ እና ቻንድራ ስለአንድ ዛራ የሚባል ባህሉን አክባሪ ወጣት ልጅ ታሪክ ነው የሚትርክልን፡፡

የቻንድራ እናት ሳራስዋቲ እሱ ልጅ እያለ ህይወቷን ታጠፋለች፡፡ አባቱ ላክሲሚናንዳን  ጉማን የተባለች እራስ ወዳድ ሴት ያገባና ዳኒ የተባለ ደግ ልጅ ትወልዳለታች፡፡

ላክሲሚናንዳን ልጁን ለጓደኛው ልጅ ዛራ ደሳይ ሊድር ይስማማል፡፡ ቻንድራ እስካሁን የእናቱ ሞት ሃዘን ስላልለቀቀው ጋብቻውን እምቢ ይላል፡፡ ዱባይ መኖሩን ትቶ ራትናጋሪ ውስጥ ዛራ የምትኖርበት ሰፈር ለመኖር ይመለሳል፡፡

ከጊዜ በኋላ ቻንድራ ከዛራ ቤተሰቦች ጋር ይቀራረብና ከሷ ፍቅር ይይዘዋል፡፡

Program Info

ክፍል: 
ተከታታይ
ቀን: 
ሰኞ - አርብ
ጊዜ: 
ማታ:12 ሰዓት
Yes