የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
Eutelsat 8 West B
ሞገድ: 11512
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: አቀባዊ
ሲምቦል ሬት: 27500
FEC: 7/8

መጋቢት 15/2011
 

ቃና ቲቪ

15.7.2011

አዲስ ኢትዮጵያዊ የነጻ የሳተላየት ቴሌቪዥን ጣቢያ ስርጭቱን በቅርብ ቀን ይጀምራል፡፡
ቃና ቲቪ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁና ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የአገር ውስጥ ዝግጅቶችን አየር ላይ ያውላል፡፡
በአይነታቸው ልዩ የሆኑና በአማርኛ ቋንቋ የሚዘጋጁትን የመዝናኛ ፕሮግራሞች በመከታተል እንዲዝናኑ እንጋብዞታለን!